Search

የአጀንዳ ምክረ ሀሳቦች ለ4 ሺ ጉባኤተኞች እየቀረቡ ነው

ዓርብ ነሐሴ 15, 2018 247

ከሀምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ መጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል።

በስምንት አጀንዳዎች ላይ ሲመክሩ የቆዩት 4ሺ ጉባኤተኞች በአሁኑ ሰዓት በእያንዳንዱ አጀንዳ ላይ የተጠናቀሩ የመጨረሻ የአጀንዳ ምክረሀሳቦችን በማዳመጥ ላይ ይገኛሉ።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: