Search

ሊቨርፑል ለ2ኛ ተከታታይ ጊዜ አቻ ተለያየ

ቅዳሜ ነሐሴ 23, 2018 222

በ2ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሊቨርፑል ኖቲንግሃም ፎረስትን አስተናግዶ 2 ለ 2 አቻ ተለያይቷል።

በአንፊልዱ ጨዋታ ኖቲንግሃም ፎረስት በ24ኛው ደቂቃ የዳን ንዶዬ ግብ ቀዳሚ ሆኖ ነበር። ሆኖም አሌክሳንደር ኢሳክ በሁለተኛው አጋማሽ 60ኛው ደቂቃ ላይ ሊቨርፑልን አቻ አድርጓል።

 

70ኛው ደቂቃ ላይ ግብ ጠባቂው አሊሰን ቤከር ኒኮ ዊሊያምስ ላይ የሰራወን ጥፋት ተከትሎ የተሰጠውን የፍፁም ቅጣት ምት፣ ሞርጋን ጊብስ ዋይት ለኖቲንግሃም ፎረስት ሁለተኛ ግብ ሲያደርጋት፤ ቪክቶር ኑኖዝ 82ኛው ደቂቃ ላይ ሊቨርፑል ለ2ኛ ተከታታይ ሳምንት 2አቻ እንዲለያይ ያሰቻለችውን ግብ ከመረብ አሳርፏል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: