የ2026/27 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ተከናውኗል።
በሞናኮ በተካሄደው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ታላላቆቹ የአውሮፓ ክለቦች ፒኤስጂ፣ አርሰናል፣ ሪያል ማድሪድ፣ ባየርሙኒክ፣ ኢንተር ሚላን፣ ባርሴሎና፣ ማንቺስተር ዩናይትድ ሊቨርፑል፣ ማንችስተር ሲቲ እና ሌሎችም ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል።
በዚህም መሰረት
የአምናው ሻምፒየን ፒኤስጂ ተጋጣሚዎች፡- ባርሴሎና፣ ማንቼስተር ሲቲ፣ ሮማ፣ አስቶን ቪላ፣ ጋላታሳራይ፣ ቪያሪያል፣ ስሎቫን ብራቲስላቫ፣ ኮሞ
የአርሰናል ተጋጣሚዎች፡- ሪያል ማድሪድ፣ ባየርን ሙኒክ፣ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ፣ ሪል ቤቲስ፣ ሊል፣ ናፖሊ፣ ሳባህ፣ ስላቪያ ፕራግ
የሪያል ማድሪድ ተጋጣሚዎች፡- ኢንተር ሚላን፣ አርሰናል፣ ፒኤስቪ፣ ሮማ፣ ላይፕዚግ፣ ሻክታር፣ ኤል ኤ ኤስ ኬ፣ ኤኢኬ አቴንስ
ማንቼስተር ዩናይትድ ተጋጣሚዎች፡- አትሌቲኮ ማድሪድ፣ ባየርን ሙኒክ፣ ሮማ፣ ስፖርቲንግ ሲፒ፣ አርቢ ላይፕዚግ፣ ቪያሪያል፣ ሳባህ፣ ኮሞ
የሊቨርፑል ተጋጣሚዎች፡- ኢንተር ሚላን፣ አትሌቲኮ ማድሪድ፣ ኤፍሲ ፖርቶ፣ ክለብ ብሩጅ፣ ቪያሪያል፣ ፌነርባቼ፣ ሌንስ፣ ኤል ኤ ኤስ ኬ
የባርሰሎና ተጋጣሚዎች፡- ማንቼስተር ሲቲ፣ ፒኤስጂ፣ አስቶን ቪላ፣ ስፖርቲንግ፣ ፌይኖርድ፣ ጋላታሳራይ፣ ኮሞ፣ ሳባህ
የማንቼስተር ሲቲ ተጋጣሚዎች፡- ፒኤስጂ፣ ባርሴሎና፣ ስፖርቲንግ ሲፒ፣ ኤፍሲ ፖርቶ፣ ናፖሊ፣ አርቢ ላይፕዚግ፣ ኤኢኬ አቴንስ እና ሌንስ ሆነዋል፡፡
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: