ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብሪክስ ጉባኤ ሁለተኛው ቀን ላይ ከካዛኪስታን ፕሬዚዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል።
በዲጂታላይዜሽን፣ በንግድ እና ኢንቨስትመንት እንዲሁም በመከላከያ መስኮች የትብብር ዕድሎችን ለማስፋት እና በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን አጋርነት ይበልጥ ማሳደግ በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ መምከራቸውን በማኅበራዊ ትሥሥር ገጽ ባሰፈሩት መልዕክት አስታውቀዋል።
#Ethiopia #EBC #PMAbiyAhmed #Kazakhstan #BRICS2026
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: