Search

12ኛው የጣና ፎረም የመፍትሔ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ

እሑድ ጥቅምት 15, 2019 70

በባሕር ዳር ከተማ ላለፉት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 12ኛው የጣና ፎረም ተጠናቀቀ።

ጉባኤው "አፍሪካን ወደ ሰላም የሚወስዱ መንገዶች፦ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትና የጂኦ-ፖለቲካ ሽግግር" በሚል መሪ ሐሳብ ሲካሄድ የቆየ ሲሆን፣ በተለያዩ አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይቶች ተደርገውባቸዋል።

በውይይቶቹ ማጠቃለያም ለአፍሪካውያን ዘላቂ ሰላምና የኢኮኖሚ ዕድገት የሚያስፈልጉ የመፍትሔ አቅጣጫዎች ተቀምጠዋል።

በሳሙኤል ወርቅአየሁ

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: