Search

ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ጂኦፓርክ በዩኔስኮ አስመዘገበች

ሰኞ ጥቅምት 23, 2019 61

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የስምጥ ሸለቆ ጂኦፓርክ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የዓለም ጂኦፓርኮች ዝርዝር ውስጥ በመካተት ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘ።

ይህ ስኬት የኢትዮጵያን የተፈጥሮ ሀብት፣ ልዩ የጂኦሎጂ ቅርስና የቱሪዝም መስህቦች ለዓለም የሚያስተዋውቅ ከፍተኛ ብሔራዊ ድል መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር ባወጣው መረጃ አስታውቋል።

እንኳን ደስ አለን!

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: