የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ልዑካን እና የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች በመቐለ ከተማ ከሃይማኖት አባቶች ጋር ውይይት አድርገዋል።
ልዑካን ቡድኑ ከትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር አመራሮች ጋር ውይይት ካካሄዱ በኋላ ነው ከሃይማኖት አባቶቹ ጋር የተወያዩት።
ውይይቱ በክልሉ ያለውን አጠቃላይ ሁኔታና የተለያዩ ማኅበራዊ ጉዳዮችን የተመለከተ መሆኑም ተገልጿል።
በአስማረ ብርሃኑ

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: