Search

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

ረቡዕ መስከረም 07, 2018 29

ዛሬ በአሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት መሥሪያ ቤት ከፍተኛ አማካሪ የሆኑትን ማሳድ ቡሎስን በጽሕፈት ቤታችን አግኝቼ ሰፊ አድማስ ባላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ።