Search

አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ አንድ አቻ ተለያዩ

እሑድ መስከረም 11, 2018 47

በ5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው ኢምሬትስ ከማንችስተር ሲቲ የተጫወተው አርሰናል አንድ አቻ ተለያይቷል፡፡
ማንችስተር ሲቲ ኧርሊንግ ብሮዎት ሃላንድ ባስቆጠራት ግብ እስከ 90 ኛው ደቂቃ ድረስ ሲመራ ቢቆይም ተቀይሮ የገባው ማርቲኔሊ በባከነ ሰዓት የአርሰናልን የአቻነት ግብ አስቆጥሯል፡፡

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ተያያዥ ዜናዎች: