Search

የሮቤ ከተማ አዲስ ገጽ

እሑድ ጥቅምት 30, 2018 174

"ከተማን ማዘመን ከግንባታም በላይ ነው፤ ሰዎች የሚለሙበትን፣ ኢኮኖሚ የሚጎለብትበትን እና ተፈጥሮ የሚመሰገንበትን ሁኔታ ማመቻቸት ነው። የኦሮሚያ ክልል የጀመረው ከተሞችን የማዘመን ተልዕኮም ያሉ ማነቆዎችን በፈጠራ እና አቅሞችን በመጠቀም በፍጥነት መፍታት ላይ ያተኮረ ነው።" - የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ