Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ርዕሳነ ብሔር እና ርዕሳነ መንግሥት ብሎም የአፍሪካ ኅብረት እና የአፍሪካ አጋሮች ስብሰባ ላይ ተሳተፉ

ዓርብ ኅዳር 12, 2018 260

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ በተዘጋጀው የአፍሪካ ርዕሳነ ብሔር እና ርዕሳነ መንግሥት ብሎም የአፍሪካ ኅብረት እና የአፍሪካ አጋሮች ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል።

ስብሰባው ከጂ20 የመሪዎች ጉባኤ አስቀድሞ በደቡብ አፍሪካው ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ የተሰናዳ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አስታውቋል፡፡

#PMOEthiopia