Search

ባካሪ ሳኛ አንድነት ፓርክን ጎበኘ

እሑድ ጥር 17, 2018 234

ዝነኛው የእግር ኳስ ተጫዋች ባካሪ ሳኛ በዛሬው ዕለት አንድነት ፓርክን ጎብኝቷል።

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የቀድሞው ኮከብ በአንድነት ፓርክ የሚገኙ የኢትዮጵያ ባህላዊ እና ታሪካዊ ቅርሶችን ጎብኝቷል።

ባካሪ ሳኛ ከአርሰናል እናማንቸስተር ሲቲ ክለቦች እንዲሁም ከፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ጋር ባደረገው ውጤታማ ቆይታ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ሰፊ ተቀባይነትን ያተረፈ ተጫዋች ነው።

#EBCDotstream #BacarySagna #Ethiopia #AddisAbaba #UnityPark

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ:

ተያያዥ ዜናዎች: