ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዓርብ መጋቢት 11, 2018 410 ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው 1447ኛውን የዒድ አል-ፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ቀዳማዊት እመቤቷ በመልዕክታቸው በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የአብሮነት እንዲሆን ምኞታቸውን ገልጸዋል። አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: አስተያየት ላክ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: