Search

ሁፐር ዩናይትድ ከአርሰናል የሚያደርጉትን ጨዋታ እንዲመሩ ተመርጠዋል

Aug 11, 2025

ሲሞን ሁፐር በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ዩናይትድ ከአርሰናል የሚገናኙበትን ጨዋታ በዋና ዳኝነት እንደሚሩ የተመረጡ ሆነዋል፡፡

ፕሪሚየር ሊጉ የ43 አመቱን ዳኛ በአዲሱ የውድድር አመት መክፈቻ  ተጠባቂውን ጨዋታ እንደሚሩ መርጧቸዋል፡፡

ፖል ቲየርኒ ደግሞ በኦልድ ትራፎርድ በሚደረገውን ጨዋታ የቫር ዳኛ ሆነው የሚያገለግሉም ይሆናል፡፡

በአንተነህ ሲሳይ

#ebcsport #football #unitedarsenal