Search

ሱዳን ናይጄሪያን 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸነፈች

Aug 12, 2025

በቻን የአፍሪካ ዋንጫ በምድብ አራት ሁለተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ሱዳን ናይጄሪያን 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፋለች።
ሱዳን ማሸነፏን ተከትሎ ምድቧን በ4 ነጥብ መምራትም ጀምራለች።
በሌላ የምድቡ ጨዋታ ሴኔጋል ከኮንጎ ያደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።
በዚህም ሱዳን እና ሴኔጋል የምድቡ መሪ ሆኖ ለማጠናቀቅ እርስ በእርስ የሚያደርጉት ጨዋታ ከወዲሁ ትኩረት አግኝቷል።
 
 
በሃብተሚካኤል ክፍሉ