Search

ሞሮኮ ኔዘርላንድን አሸንፋ 16ቱን ጥሎ ማለፍ ተቀላቀለች

ማክሰኞ ሰኔ 23, 2018 58

መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ነበር የተጠናቀቀው።

ኮዲ ጋክፖ ለኔዘርላንድ፣ ዒሳ ዲዮፕ ለሞሮኮ አስቆጥረዋል። ጭማሪዎቹ 30 ደቂቃዎች ግብ አልተቆጠረባቸውም።

አሸናፊውን ለመለየት በተሰጡ የመለያ ምቶች ሞሮኮ 3 ለ 2 አሸንፋለች።

ሞሮኮ በ16ቱ ጥሎ ማለፍ ካናዳን ነው የምትገጥመው።