Search

ባየር ሙኒክ የጀርመን ሱፐር ካፕ አሸናፊ ሆነ

እሑድ ነሐሴ 11, 2017 95

በጀርመን ሱፐር ካፕ ባየር ሙኒክ ስቱትጋርትን 2 ለ 1 በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆኗል፡
ለባየር ሙኒክ ሀሪ ኬን እና ሊዊስ ዲያዝ የማሸነፊያ ግቦቹን አስቆጥረዋል ፡፡ ኮሎምቢያዊው የባየር ሙኒክ አዲስ ፈራሚ ሊዊስ ዲያዝ የመጀመሪያ ግቡን በባየርን ቤት አስቆጥሯል።
ጀማል ሌዊሊንግ የስቱትጋርትን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል፡፡
 
ባየርሙኒክ የጀርመን ሱፐር ካፕን ለ11ኛ ጊዜም አሳክቷል፡፡
 
በሀብተሚካኤል ክፍሉ

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ተያያዥ ዜናዎች: