ቪክቶር ጊዮኬሬሽ በቋሚነት ሲጀምር ቤንጃሚን ሼሽኮ ተቀያሪ ወንበር ላይ ተቀምጧል፡፡
ማንችስተር ዩናይትድ ከአርሰናል ተጠባቂው ጨዋታ 12 ሰአት ከ30 ላይ ይጀመራል፡፡
የሁለቱም ቡድኖች አሰላለፍ ይፋ ሲሆን ቪክቶር ጊዮኬሬሽ በቋሚነት ይጀምራል፡፡
የማንችስተር ዩናይትድ አዲሱ ፈራሚ ቤንጃሚን ሼሽኮ ተቀያሪ ወንበር ላይ የሚቀመጥ ይሆናል፡፡
ብሪያን ምቤሞ እና ማቲያስ ኩንሀ ግን በቋሚነት የሚጀምሩ ተጫዋቾች ሆነዋል፡፡