Search

አርሰናል ማንችስተር ዩናይትድን 1 ለ 0 አሸነፈ

እሑድ ነሐሴ 11, 2017 156

በኦልድ ትራፎርድ በተደረገው ጨዋታ ሪካርዶ ካላፊዮሬ ብቸኛዋን ግብ 13ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡
መድፈኞቹ ከሜዳቸው ውጭ ያደረጉትን የሊጉን መክፈቻ በድል አጠናቀዋል፡፡
ባለፉት ሦስት ዓመታት በሊጉ 2ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ሚካኤል አርቴታ ዓመቱን በድል ጀምሯል፡፡
በጨዋታ እንቅስቃሴ እና ለግብ የቀረቡ ሙከራዎችን በማድረግ ባለሜዳዎቹ የተሻሉ ቢሆኑም ለመሸነፍ ተገደዋል፡፡
በአንተነህ ሲሳይ

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ተያያዥ ዜናዎች: