Search

ሜሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን አስታወቀ

ሰኞ ነሐሴ 25, 2018 143
በዓለም እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ደማቅ አሻራ ማሳረፍ የቻለው አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ከሀገሩ ብሔራዊ ቡድን አባልነቱ ራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል።
ሜሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ጋር በነበረው ድንቅ ቆይታ የዓለም ዋንጫን ጨምሮ የኮፓ አሜሪካ ዋንጫን ለሀገሩ ማሸነፍ ችሏል።
ይህ ድንቅ ተጫዋች የሀገሩን ማሊያ ለብሶ ባደረጋቸው 207 አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጨዋታዎች 125 ግቦችን ከመስመር በማሳረፍ ረገድ ቀዳሚውን ስፍራ ሲይዝ፣ በተጨማሪም 68 ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን ለአጋሮቹ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: