Search

ጁሌስ ኩንዴ በባርሴሎና ውሉን አራዘመ

ሓሙስ ነሐሴ 15, 2017 55

ፈረንሳዊው የባርሴሎና የተከላካይ መስመር ተሰላፊ ጁሌስ ኩንዴ በባርሴሎና ቤት ውሉን አራዝሟል።

ኩንዴ በስፔኑ ቡድን እስከ 2027 የሚቆይ ውል የነበረው ሲሆን አሁን ላይ እስከ 2030 የሚያቆየውን አዲስ ውል ተፈራርሟል።

ኩንዴ ከሲቪያ ባርሴሎናን ከተቀላቀለ በኋላ ከቡድኑ ወሳኝ ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆን ችሏል።

በባርሴሎና በ142 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ በመጫወት 5 ዋንጫዎችን ማሸነፍ ችሏል።



በሃብተሚካኤል ክፍሉ

#EBC #ebcdotstream #sports

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ

ተያያዥ ዜናዎች: