ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ሌ/ጄኔራል በላይ ሥዩም አከለን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል - ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ አድርገው ሾመዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሹመት ሰጡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ሌ/ጄኔራል በላይ ሥዩም አከለን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል - ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ አድርገው ሾመዋል።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: