Search

ኢትዮጵያ በዮሚፍ ቀጀልቻ ተጨማሪ የብር ሜዳልያ አገኘች

እሑድ መስከረም 04, 2018 75

በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ዛሬ በተደረገው ፍጻሜ  አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ 2ኛ በመውጣት የብር ሜዳልያን ወስዷል፡፡

ከፍተኛ ሙቀት በነበረበት ውድድር ዮሚፍ ቀጀልቻ 50 ሜትር እስከሚቀር ድረስ ሲመራ ቢቆይም በፈረንሳዊው አትሌት ግራስነር ተቀድሞ 2ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል፡፡

 

በአንተነህ ሲሳይ