Search

የመስቀል ደመራ በዓል ምስጋና (ሥብሐተ እግዚአብሔር) እየደረሰ ይገኛል

ዓርብ መስከረም 16, 2018 112

በበዓሉ ላይ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ተገኝተው የመስቀል ደመራ በዓልን በጸሎት አስጀምረዋል።

በበዓሉ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አበቤ እና የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ተገኝተዋል።