Search

የኮይሻ ፕሮጀክት የሚለካ የሥራ እድገት ታይቶበታል - የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ረቡዕ ጥቅምት 12, 2018 53

ዛሬ የ2018 ዓመተ ምህረት የመጀመሪያ 100 ቀናት የማክሮ ኢኮኖሚ አፈፃፀም ግምገማ የጀመርነው የኮይሻ የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት በመጎብኝት ነው።
ፕሮጀክቱ ባለፈው ከነበረኝ ጉብኝት በኋላ የሚለካ የሥራ እድገትም ታይቶበታል። የግድቡ ከፍታ 128 ሜትር የደረሰ ሲሆን አጠቃላይ የሲቪል ሥራው 70 ከመቶ ደርሷል።
 
ይኽ ስኬት ለኃይል ምንጭ ዋስትናችን ላለን ያላሰለሰ ጽኑ ጥረት ምስክር የሚሆን ነው።