Search

የኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ግንኙነት ተጠናክሮ ቀጥሏል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ቅዳሜ ኅዳር 13, 2018 107

የኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ግንኙነት እየተከናወኑ ባሉ ትብብሮች መጠናከሩን ቀጥሏል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ።
በዚህ ረገድም ከፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ትብብሮቻችን ስላሉበት ደረጃ ተነጋግረናል ብለዋል።