የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከፍልስጤም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቫርሰን አግቤኪያን ሻሂን ጋር ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።
ሚኒስትሮቹ በውይይታቸውም፤ በቀጠናዊና አለም አቀፋዊ የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ላይ መክረዋል።