Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ላይ ንግግር አደረጉ

ረቡዕ ታኅሣሥ 08, 2018 50

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በዛሬው ዕለት በፓርላማ ተገኝተው የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ላይ ንግግር አድርገዋል።

 

#Ebc #ebcdotstream #AbiyAhmed #NarendraModi #Ethiopia #India