ለሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡት የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኘተው ለሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ሽኝት አድርገዋል፡፡