🔍 ኢንፎግራፊክስ "ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመላው አፍሪካ የንጹሕ ኃይል ማመንጫ ግዙፍ ፕሮጀክት ሆኖ የቆመ ሲሆን፤ የተጋራነው ውኃና ሀብት ለጋራ ቀጣናዊ ብልጽግና ዕድገትና መሻሻል መፍጠር እንደሚችል የሚያረጋግጥ ነው።" ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ 📅 Sep 24, 2026 👁️ 177
🔍 ኢትዮጵያ በአራት ወራት ውስጥ ተገንብቶ የተጠናቀቀው ከቅጠል ተራ ወደ “መርካቶ የበጎነት መንደር “ የተቀየረው የመኖሪያ ስፍራ ምን ምን አካቷል? 📅 Sep 24, 2026 👁️ 194
🔍 መልካም አስተዳደር “ቅጠል ተራ”ን ለዜጎች ክብር ወደሚመጥን ንፁህ፣ አረንጓዴ የመኖሪያ ስፍራ መቀየር ያስቻለን ፈጣሪ ይመስገን - ከንቲባ አዳነች አቤቤ 📅 Sep 23, 2026 👁️ 269