Search

የርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

ዓርብ መስከረም 16, 2018 32

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የደመራና የመስቀል በአል እመኛለሁ።
በዓሉ የሰላም፣ የአብሮነት እና የብልፅግና እንዲሆን እመኛለሁ።
መልካም በዓል!
የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ