Search

የኢሬቻ ፎረም በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው

ዓርብ መስከረም 23, 2018 102

የኢሬቻ ፎረም በቢሾፍቱ ከተማ በገልመ ሀርሰዴ እየተካሄደ ይገኛል፡፡

በፎረሙ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ፣ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች እና ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ እንግዶች ተገኝተዋል።

በሐይማኖት ከበደ

#ebc #ebcdotstream #Ethiopia Bishoftu #Irreecha