Search

የሆረ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በስኬት መጠናቀቁን አባ ገዳ ጎበና ሆላ አስታወቁ

እሑድ መስከረም 25, 2018 72

የቱለማ አባ ገዳ ጎበና ሆላ፥ የሆረ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን አስታውቀዋል።

አባ ገዳ ጎበና ሆላ 2018 . የሆረ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በስኬት መጠናቀቁን ምክንያት በማድረግ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ፥ በዓሉ ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር አስተዋፅዖ ላደረጉ አካላትም ምስጋና አቅርበዋል፡፡