Search

አዲሱ የመንግሥት ሰራተኞች የቀን ውሎ አበል አከፋፈል ይፋ ሆነ

እሑድ መስከረም 25, 2018 110

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አዲሱን የመንግሥት ሰራተኞች የቀን ውሎ አበል አከፋፈል ይፋ አድርጓል።
በተጨማሪም ኮሚሽኑ ዩኒቨርሲቲዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ ለመንግሥት የፌዴራል ተቋማት የሰው ሀብት እና ብቃት ሥራ አስፈፃሚዎች በአዲሱ የመንግሥት ሰራተኞች ደሞዝ እና የአበል አከፋፈል ዙሪያ መመሪያ ተሰቷል።
በአከፋፈል የአፈፃፀም ሁኔታ ላይም ሰፊ ውይይት መካሄዱን ኮሚሽኑ አስታውቋል።