Search

ኢመደአ በሳይበር ደህንነትና ተያያዥ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 629 ባለልዩ ተሰጥኦ ታዳጊ ወጣቶችን አስመረቀ

ቅዳሜ ጥቅምት 15, 2018 54

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በ2017 ዓ.ም የክረምት መርሃ ግብር በሳይበር ደህንነት፣ በቴክኖሎጂ ልማት፣ በኢምቤድድ ሲስተም፣ እና በኤሮስፔስ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 629 ባለልዩ ተሰጥኦ ታዳጊ ወጣቶችን አስመረቀ፡፡
ከምረቃ መርሃ ግብሩ ጎን ለጎን በተመራቂዎች የበለጸጉ አዳዲስ የፈጠራ ሥራዎች እና የቴክኖሎጂ ምርቶች ዓውደ ርዕይ ቀርቧል፡፡