Search

ኢትዮጵያ እና ሩስያ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተወያዩ

ረቡዕ ጥቅምት 26, 2018 47

የብሔራዊ ባንክ ገዢው ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) እና የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ በሩስያ ፌዴሬሽን የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ማክሲም ሪሼትኒኮቭ ከተመራ የሀገሪቱ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል።

ውይይቱ የሁለቱን ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር እና ተጨማሪ የትብብር አቅሞችን ለመለየት ያለመ እንደነበር ተገልጿል።

#ebcdotstream #ethiopia #russia #bilateral #cooperation