Search

ነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ፈጠራ ውድድር የምዕራፍ 4 ፍፃሜ

እሑድ ጥር 03, 2018 62

ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ
*አምስት ሥራ ፈጣሪዎች ይሸለማሉ
*አንደኛ ለሚወጣ 1 ሚሊየን ብር ቀጥታ ሽልማት
*ለእያንዳንዳቸው 10 ሚሊየን ብር የሥራ ፈጠራ የባንክ ብድር
*በአጠቃላይ 52 ሚሊየን ብር ለፈጠራ አሸናፊዎች ይበረከታል
*ኘሮግራሙ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት በኢቲቪ ዜና ቻናል፣ በኤፍኤም አዲስ 97.1 እና በኢቢሲ ዶትስትሪም ባሉበት ሆነው መከታተል ይችላሉ
ነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ፈጠራ ውድድር የምዕራፍ 4 ፍፃሜ
ፈጠራን እናደምቃለን!