Search

ሊቨርፑል አሠልጣኝ አርነ ስሎትን አሰናበተ

ቅዳሜ ግንቦት 22, 2018 47

ሊቨርፑል ኔዘርላንዳዊውን አሠልጣኝ አርነ ስሎትን አሰናብቷል። አርነ ስሎት በሊቨርፑል ቤት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ማሳካት ችለው ነበር።

በመጡበት የመጀመሪያ ዓመት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ያሳኩት አሰልጣኝ አርነ ስሎት በዚህ የውድድር ዘመን ምንም ዋንጫ ማሳካት አልቻሉም።

ሊቨርፑል በቀጣይ የቀድሞውን የበርንማውዝ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላን ሊሾም እንደሚችል ፋብሪዚዮ ሮማኖ ዘግቧል።

በሀብተሚካኤል ክፍሉ