Search

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የውጤት ቆጠራ እና የማዳመር ስራ ተጠናቅቆ በሁሉም ምርጫ ክልሎች ውጤት ተለጥፏል

ረቡዕ ሰኔ 03, 2018 60

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የውጤት ቆጠራ እና የማዳመር ስራ ተጠናቅቆ በሁሉም ምርጫ ክልሎች ውጤት መለጠፉን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ ገልፀዋል።

የቦርዱ ሰብሳቢዋ ከምርጫ ክልሎች የተዳመሩ ውጤቶች ወደ ቦርዱ ማዕከል መጥተው የማጣራት ስራ እየተሰራ እንደሚገኝም ነው የገለፁት።