ማንቸስተር ዩናይትድ የ54 ዓመቱን አርጀንቲናዊ ማዉሪሲዮ ፖቸቲኖን የክለቡ ዋና አሰልጣኝ በማድረግ እስከ 2029 በሚቆይ ውል መሾሙን ይፋ አድርጓል።
እ.አ.አ ከ2016 ጀምሮ በማንቸስተር ዩናይትድ ዕይታ ውስጥ የነበሩት አሰልጣኙ በመጨረሻም ወደ ማንቸስተር መድረሳቸው ተረጋግጧል።
ዩናይትድ የአሰልጣኙን የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን ውል ለማፍረስ 7.4 ሚሊዮን ፓውንድ ይከፍላል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: