Search

ዛሬ ምሽት ማን ያሸንፋል?

ቅዳሜ ኅዳር 19, 2019 424

የ4ኛው የጂ-ፓወር ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የመኖሪያ ቤትን ጨምሮ አጓጊ ሽልማቶችን ይዞ የሚካሄድ ውድድር ነው። በሺዎች የሚቆጠሩ የቲክቶች የፈጠራ ስራዎችን የሚያደንቁ ታዳሚዎች ከ25 በላይ በሆኑ ዘርፎች ምርጫቸውን ሲያካሂዱ ቆይተው ዛሬ ውድድሩ ፍፃሜውን ያገኛል።

በአሁኑ ሰአት ተወዳዳሪዎች እና ተጋባዥ እንግዶች ዛሬ ምሽት በድምቀት የሚካሄደውን ዝግጅት ለመታደም በስፍራው እየደረሱ ነው።

እርስዎም በዚህ ውድድር ያሸንፋል ብለው የሚገምቱትን የ4ኛው የጂ-ፓወር ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ተወዳዳሪን ስም በአስተያየት መስጫው ላይ ያሳውቁን።

ዝግጅቱን -

➡ በኢቲቪ መዝናኛ  

➡ ኢትዮሳት ላይ ፍሪኩዌንሲ 11165 | ፖላራይዜሽን Horizontal (H) | ሲምቦል ሬት 45000

➡ በዲኤስቲቪ 473 ላይ በቀጥታ ይከታተሉ።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: