Search

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ተጀመረ

ረቡዕ ግንቦት 13, 2017 514

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ ጀምሯል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ፤ ዛሬ ጠዋት እየተከናዋኑ ባሉ ጥረቶች ላይ ለመወያየት የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ጀምረናል ብለዋል፡፡