ፊፋ በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ የደህንነት ስጋትን ምክንያት በማድረግ ማንኛውንም የውሃ መያዣ ፕላስቲክ በስታዲየሞች ውስጥ እንዳይያዝ ሙሉ በሙሉ ከልክሎ ነበር።
ይሁን እንጂ ይህ ድንገተኛ ዕገዳ ከደጋፊዎች፣ ከህክምና ባለሙያዎች እና ፖለቲከኞች ከፍተኛ ትችትና ተቃውሞ በማስከተሉ፣ ፊፋ ህጉን በድጋሚ በማየት ደጋፊዎች አንድ የታሸገ የፕላስቲክ ውሃ መያዣ ፕላስቲክ ወደ ስታዲየም ይዘው እንዲገቡ ፈቅዷል።
አዲስ የተሻሻለው መመሪያ ደጋፊዎች በስታዲየም ውስጥ 590 ሚሊ ሊትር (ml) የፕላስቲክ ውሃ መያዣ ይዘው እንዲገቡ ይፈቅዳል።
በዘረንቶስ ሰለሞን