Search

የአጀንዳ ምክረ-ሃሳቦች ለስራ ቡድኖች መቅረብ ጀመሩ - የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ቅዳሜ ነሐሴ 02, 2018 94

ከእያንዳነድ የባለ 500 አባላት የስራ ቡድን የተመረጡ 30 አባላት ከስልታዊ ቡድኖች የቀረቡ የአጀንዳ ምክረ ሃሳቦችን ተቀናጅተው 500 አባላት ላሏቸው 8 የስራ ቡድኖች መቅረብ ጀምረዋል፡፡

የተጠናቀሩ የአጀንዳ ሃሳቦች ላይ የመወያየቱ ሂደት በመጪው ሰኞም የሚቀጥል ይሆናል።

ይህ የምክክር ደረጃ አንድ አጀንዳ ላይ የሚወያዩ 500 ተመካካሪዎች በሚወያዩበት አጀንዳ ላይ ሰፊ ውይይት በማድረግ የመጨረሻ ምክረሀሳብ ለማቅረብ ሞቅ ያለ ውይይት የሚያደርጉበት መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: