Search

ቼልሲ ቶተንሀም ሆትስፐርን አሸነፈ

ቅዳሜ ጥቅምት 22, 2018 57

በ10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ ቶተንሀም ሆትስፐርን 1 ለ 0 በማሸነፍ ደረጃውን ወደ 4ኛ ከፍ አድርጓል፡፡
በለንደን ደርቢ በተደረገው ጨዋታ ጃኦ ፔድሮ የቼልሲን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል፡፡
ቶተንሀም በሜዳው ከቼልሲ ባደረጋቸው ያለፉት ሰባት ጨዋታዎች በስድስቱ የተሸነፈበትም ሆኗል፡፡